የአገልግሎት ውሎች

ለመጨረሻ ጊዜ የዘመነው: ነሐሴ ፳፻፲፰

አጭሩ ስሪት

ሉካሪን ለህገወጥ ነገሮች አይጠቀሙ። ሶፍትዌሩን "እንዳለ" እናቀርባለን። አስትሮሶል የሉካሪ አምራች ነው።

የመለያ ውሎች

እርስዎ ሰው መሆን አለብዎት። በ "ቦቶች" ወይም በሌሎች አውቶማቲክ ዘዴዎች የተመዘገቡ መለያዎች አይፈቀዱም።

የምዝገባ ሂደቱን ለማጠናቀቅ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ማቅረብ አለብዎት።

የይዘት ባለቤትነት

ለአገልግሎቱ በሚያቀርቡት ቁሳቁስ ላይ ምንም አይነት የአእምሮአዊ ንብረት መብት አንጠይቅም። የእርስዎ መገለጫ እና የተሰቀሉ ቁሳቁሶች የእርስዎ ሆነው ይቆያሉ።

ተጠያቂነት

በአገልግሎቱ አጠቃቀም ወይም መጠቀም ባለመቻል ምክንያት ለሚደርሱ ማናቸውም ቀጥተኛ፣ ቀጥተኛ ያልሆኑ፣ ድንገተኛ፣ ልዩ ወይም ተያያዥ ጉዳቶች አስትሮሶል ተጠያቂ እንደማይሆን ተረድተው ተስማምተዋል።